ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ቦሌ ወሎ ሰፈር አፓርታማ - ባለ 3 መኝታ

ዋጋ ሲጠየቅ · Price on Request

Addis Ababa(ክልል)Bole(ክፍለ ከተማ)Wolo Sefer(አካባቢ)

ቦሌ ወሎ ሰፈር, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

በመሀል ከተማ ቦሌ ወሎ ሰፈር የሚገኝ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ቤቱ 85% የተጠናቀቀ ሲሆን የማስረከቢያ ጊዜ 12 ወር ነው። የካሬ ዋጋ 1850 ዶላር (ቫት ጨምሮ)፤ ጠቅላላ ስፋት 150 ካሬ ሜትር። ክፍያ: 30% ቅድመ ክፍያ፣ ቀሪው በ12 ወር። በወለል 2 አባወራ ብቻ፣ ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘይቤ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ ነፋሻማ ቦታ፣ ዘመናዊ አሳንሰር፣ አስተማማኝ ጀነሬተር፣ የራሱ የከርሰ ምድር ውሃ፣ CCTV ካሜራ። ዋጋ በዶላር ነው (USD per sqm)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

ዋጋ አልተጠቀሰም

ደውሉ