የሚሸጥ ቤት - ጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ ጎመጌ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ቤት - ጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ ጎመጌ

2,200,000 ብር

Amhara(ክልል)North Gondar(ዞን)Gondar(ከተማ/ወረዳ)አዘዞ ጠዳ(ክፍለ ከተማ)ጎመጌ(አካባቢ)

ጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ ጎመጌ፣ አባ ሳሙኤል ንግድ ባንክ ፊትለፊት ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚሸጥ ቤት በጎንደር አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ ጎመጌ ሰፈር። የቦታው ስፋት 150 ካሬ ሜትር። መንገድ ኮብልስቶን ያለው፣ ሁለት መንገድ ላይ ምቹ አቀማመጥ ያለው። አባ ሳሙኤል ንግድ ባንክ ፊትለፊት ገባ ብሎ ይገኛል። ካርታ እና ፕላን በእጁ ያለ፣ ለስም ማዞሪያ የሚሆን ቤት ያለው። ለመኖሪያ በጣም ምቹ ሰፈር። ዋጋ 2.2 ሚሊዮን ብር። ሁለተኛ ስልክ፡ 0907002266

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,200,000 ብር

ደውሉ