ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ1 ወር በፊት

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ አካባቢ

7,100,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ሳይት-1 (የመጀመሪያ ሜዳ) አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ሳይት-1 (የመጀመሪያ ሜዳ) አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ቤት ባለ 3 መኝታ ከ2 ባኞ ቤት ጋር። ተጨማሪ 2 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች ያሉት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በሚያምር በቴራዞ የተሰራ። ዋጋ 7.1 ሚሊዮን ብር።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

7,100,000 ብር

ደውሉ