ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ - ገላን ኮንዶምንየም (22 ካሬ) — 1
1 / 4
ሱቅሽያጭ3 ወር በፊት

ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ - ገላን ኮንዶምንየም (22 ካሬ)

1,700,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Gelan Condominium(አካባቢ)

ገላን ኮንዶምንየም, አዲስ አበባ - ግራውንድ ፍሎር

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

22ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ቅናሽ የሚሸጥ ሱቅ በገላን ኮንዶምንየም፣ አዲስ አበባ። 22 ካሬ ሜትር፣ ግራውንድ ፍሎር ላይ ይገኛል። ጎን ለጎን ካለው 24 ካሬ ቤት አጠገብ ነው። ለመኖሪያም ለሱቅም ይሆናል። ውሃ የገባለት፣ በጥሩ ሁኔታ የታደሰ። ዋጋ 1,700,000 ብር፣ ውስን ድርድር አለ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

1,700,000 ብር

ደውሉ