L-shape ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

L-shape ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ

3,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዳቶ ጎርጊስ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
1WC
176ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ L-shape ቤት። ይዞታ ስፋት 176 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በብሎኬት ያለቀ ቤት። 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ክፍል፣ 1 ሰርቪስ እና ውጭ ባኞ ቤት ያለው። ጅብሰም ቦርድ፣ ሴራሚክ እና የውጭ ቀለም ስራ የጨረሰ። ጠቅላላ ዋጋ 3.5 ሚሊየን ብር (ድርድር የለውም)። ከዚህ ውስጥ 1.1 ሚሊየን ባንክ ላይ ያለ ብድር አለበት፤ 2.4 ሚሊየን ብር በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,500,000 ብር

ደውሉ