አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ

3,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
101ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 101 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። ባለ 2 መኝታ ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር፣ ዋናው ባለ-2 መኝታ ከውስጥ ባኞ ቤት ጋር፣ ተጨማሪ 2 ክፍሎች ያሉት ሁሉን ነገር የጨረሰ ቤት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ እና በግንብ የታጠረ። ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር የለውም)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,500,000 ብር

ደውሉ