ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ኢ/ፖርክ ሳይት 1 — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ኢ/ፖርክ ሳይት 1

3,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንዱስትሪ ፓርክ ሳይት 1(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢ/ፖርክ ሳይት 1፣ ከዋናው አስፖልት 100 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ሺላ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ። ባለ ሶስት መኝታ ክፍል። ፊንሽንግ አልተጠናቀቀም - በር፣ ጅፕሰም እና ሸክላ ስራ ይቀረዋል። ጣሪያ በአዳማ ቆርቆሮ ተጠናቋል። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት አለው። ከዋናው አስፖልት 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,500,000 ብር

ደውሉ