ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

L-shape ባለ ሶስት መኝታ ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር አካባቢ

4,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ መኖሪያ መንደር አካባቢ፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
155ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

L-shape ዲዛይን ያለው ባለ ሶስት መኝታ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 155 ካሬ ሜትር። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት አለው። ግቢው በግንብ የታጠረ እና በቴራዞ የተሰራ። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። ጠቅላላ ዋጋ 4.9 ሚሊዮን ብር ሲሆን፣ 2.1 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ አለበት (ወርሃዊ ክፍያ 15,000 ብር)። 2.8 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,900,000 ብር

ደውሉ