ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም G7 - 86m2 ለሽያጭ — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ1 ሳምንት በፊት

ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም G7 - 86m2 ለሽያጭ

6,300,000 ብር

Oromia(ክልል)Sheger(ከተማ/ወረዳ)Tuludimtu(አካባቢ)

ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ ከዋናው የቱሉ ዲምቱ መንገድ 30 ሜትር፣ መስቀለኛ ላይ፣ ከስሩ ባንክ ያለው፣ 1ኛ ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

86ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ 86m2 ስፋት፣ G7 አይነት፣ 1ኛ ወለል። ለመኖርያ የተፈቀደ። ከዋናው የቱሉ ዲምቱ መንገድ 30 ሜትር የማይርቅ፣ መስቀለኛ ላይ፣ ከስሩ ባንክ ያለው። የሸገር ዲጂታል ካርታ የጨረሰ፣ ስም መዞር የሚችል። በአሁኑ ጊዜ ለንግድ 20,000 ብር ተከራይቶ ሁለት ዓመት ሊሆነው ነው (እስከ 30,000 ብር ሊከራይ ይችላል)። ውስጡ ፓርቲሽን የሌለው። የአቢሲኒያ ባንክ ብድር 3 ሚሊዮን ያለበት። ዋጋ 6.3 ሚሊዮን ብር። ባለቤት በውስጥ መስመር ያገኛሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,300,000 ብር