አፓርትመንት
3,120,000 ብር
ለሽያጭ አፓርትማ - አንፎ 105 (52 ካሬ፣ 2nd Floor)
1 ወር በፊት
2,700,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሠሚት ኮንዶሚኒየም, 4ኛ ፎቅ, አዲስ አበባ
ሠሚት ኮንዶሚኒየም ውስጥ የሚገኝ ስቱዲዮ አፓርትመንት፣ 31 ካሬ ሜትር፣ 4ኛ ፎቅ ላይ። በጅፕሰም ተከፍሎ 1 መኝታ ክፍልና 1 ትንሽ ስቶር የወጣለት። ሴራሚክ ፎርሽ ከነመግቢያው እና በረንዳ ሙሉ ለሙሉ በጥራት የተሠራ። ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት። ወና አስፓልት ከታክሲ መነሻ አጠገብ። ዲጅታል ካርታ ያለው፣ 5 ዓመት የሞላው፣ ስም ወዲያው መዞር የሚችል። በወር 10,000 ብር ተከራይቶ ይገኛል። ዋጋ 2,700,000 ብር (የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል)። ኮሚሽን 2%።
ሻጭ / ኪሪያ ሰጪ
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
ዋጋ ይደራደራል
አፓርትመንት
3,120,000 ብር
1 ወር በፊት
አፓርትመንት
3,250,000 ብር
1 ወር በፊት
አፓርትመንት
3,250,000 ብር
1 ወር በፊት
አፓርትመንት
7,617,600 ብር
3 ቀን በፊት
አፓርትመንት
3,850,000 ብር
6 ቀን በፊት
አፓርትመንት
33,500,000 ብር
2 ሳምንት በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
2,700,000 ብር