ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ደቡብ እዝ ኮንዶሚኒየም 45ካሬ ባለ አንድ መኝታ

2,400,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)ደቡብ እዝ ኮንዶሚኒየም(አካባቢ)

ደቡብ እዝ ኮንዶሚኒየም، አራተኛ (G+4) ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

1ክፍሎች
45ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ደቡብ እዝ ኮንዶሚኒየም ውስጥ የሚገኝ 45 ካሬ ሜትር ባለ አንድ መኝታ ክፍል አፓርትመንት። ሴራሚክ እና ጅብሰም ስራ ያለቀለት። አራተኛ (G+4) ወለል ላይ የሚገኝ። ጠቅላላ ዋጋ 2.4 ሚሊዮን ብር ሲሆን ከዚህ ውስጥ 1.2 ሚሊዮን ብር ባንክ ሎን አለበት፤ 1.2 ሚሊዮን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል። ወራዊ ክፍያ 9,000 ብር ነው (በ1 ዓመት ተከፍሎ የሚያልቅ)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,400,000 ብር

ደውሉ