ሌላ
ዋጋ አልተጠቀሰም
የጎንደር ሆምስ - ቤት፣ ኮንዶሚኒየም፣ ቪላ፣ መጋዘን ሽያጭ/ኪራይ
1 ወር በፊት
74,999,000 ብር
ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ፣ በአራቱም 20 ሜትር መስቀለኛ ላይ ያለ፣ L-Shape ቦታ
ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኝ L-Shape በሆነ ቦታ ላይ B+G+4+Terrace ተደርጎ የተሰራ ቅይጥ ህንፃ። 200 ካሬ ሜትር ላይ ያለ ህንፃው አንድ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ Ground floor እና first floor የንግድ ቦታ፣ 90 ካሬ ላይ ያረፉ ባለ2 መኝታ 6 ቤቶች እና 2 ባለ አንድ መኝታ ቤቶች፣ በአጠቃላይ 8 ቤቶች አሉበት። ኮሪደር ተሰርቶ ያለቀ፣ በ4ቱም 20 ሜትር መስቀለኛ ላይ ያለ። አሁን ያሉ የንግድ ቦታዎች በወር 350,000 ብር ገቢ አላቸው፤ ሙሉ ሲያልቅ ከ500,000+ በላይ የማስገባት አቅም አለው። ዲጂታል ካርታ ዶክመንት ያለው። ክፍያ በካሽ ወይም በአጭር ጊዜ ባንክ ብድር ይቻላል። ህንፃው ሙሉ ባልተጠናቀቀ የግንባታ ደረጃ ለሽያጭ ቀርቧል።
ሌላ
ዋጋ አልተጠቀሰም
1 ወር በፊት
ሌላ
ዋጋ አልተጠቀሰም
1 ወር በፊት
ሌላ
ዋጋ አልተጠቀሰም
1 ወር በፊት
ሌላ
ዋጋ ሲጠየቅ
1 ወር በፊት
ሌላ
270,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ሌላ
9,500,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
74,999,000 ብር