አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሳሊተ ምህረት ማሪያም ጀርባ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ሳሊተ ምህረት ማሪያም ጀርባ

2,750,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሳሊተ ምህረት ማሪያም ጀርባ ሜዳው አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሳሊተ ምህረት ማሪያም ጀርባ ሜዳው አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ። በጥሩ ሁኔታ የተሰራ፤ ፊንሽንግ ስራ የሚቀረው (ሴራሚክ ስራ ብቻ ይቀራል)። ባለ 3 መኝታ፤ ጅብሰም ቻክ (የግርግዳ) እና ጅብሰም ቦርድ ያለቀለት። ዋጋ 2.75 ሚሊዮን ብር። 1.8 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ አለበት፤ 950,000 ብር በካሽ ይፈልጋል። ወራዊ ክፍያ 34,000 ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,750,000 ብር

ደውሉ