ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ2 ወር በፊት

የሚሸጥ መሠረቱ የወጣ ቤት - አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ ጎንደር

1,500,000 ብር

Amhara(ክልል)North Gondar(ዞን)Gondar(ከተማ/ወረዳ)አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ(ክፍለ ከተማ)አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ አቦነሳሙኤል ት/ቤት ጀርባ(አካባቢ)

ጎንደር፣ አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ አቦነሳሙኤል ት/ቤት ጀርባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ መሠረቱ የወጣ ቤት። የቦታው ስፋት 200 ካሬ ሜትር። ቦታው በሊዝ የተወሰደ፤ ለካሬ ሜትር 1304 ብር የተሸነፈ በ2007 ዓ/ም። ቅድመ ክፍያ 16% የተከፈለ፤ እስከ 2014 ዓ/ም የተከፈለ። አመታዊ ክፍያ 4381.44 ብር። መሠረቱ F ሸፕ ፕላን ፅድት ብሎ የተሰራ። የቪዲዮ እና ፎቶ ሙሉ መረጃ አለ። ዋጋ 1.5 ሚሊዮን ብር።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

የጎንደር ሆምስ

1,500,000 ብር

ደውሉ