ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ቅንጡ አፓርትመንት (Luxury Apartment) - ካዛንቺስ 167 ካሬ

12,608,500 ብር

Addis Ababa(ክልል)Kirkos(ክፍለ ከተማ)Kazanchis(አካባቢ)

ካዛንቺስ, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
167ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ቅንጡ አፓርትመንት በካዛንቺስ። ግንባታው 95% የተጠናቀቀ፤ የማስረከብያ ጊዜ 4 ወር። በወለል 2 ቤት ብቻ። ስፋት 167 ካሬ። 2 መኝታ ክፍሎች፣ 1 የሰራተኛ መኝታ፣ 1 ሳሎን፣ 1 ማብሰያ ክፍል፣ 3 መታጠቢያ፣ 1 የልብስ ማጠቢያ ክፍል። የካሬ ዋጋ 75,500 ብር (ቫት ጨምሮ)። ጠቅላላ ዋጋ = 167 × 75,500 = 12,608,500 ብር። አከፋፈል: 30% ቅድመ-ክፍያ፤ ቀሪውን ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል። Below market price, great investment opportunity.

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,608,500 ብር

ደውሉ