ወሳኝ ቦታ ላይ ያለ ባለ2 መኝታ ኮንደሚኒየም ሽያጭ — 1
1 / 5
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ወሳኝ ቦታ ላይ ያለ ባለ2 መኝታ ኮንደሚኒየም ሽያጭ

4,900,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)አባዶ ኮንደሚኒየም(አካባቢ)

የካ አባዶ ኮንደሚኒየም, 3ኛ ፎቅ, G+4 ህንጻ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
73ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ወሳኝ ቦታ ላይ ያለ ባለ2 መኝታ ኮንደሚኒየም። የቤቱ ስፋት 73 ካሬ፣ 3ኛ ፎቅ፣ G+4 ህንጻ። መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ፣ ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ፣ መብራትና በሮች በአዲስ የተቀየረ፣ የመብራት ገመድ በአዲስ የተዘረጋ፣ የውሃ ማሞቂያ እና የልብስ ማሽን መስመር የተዘረጋለት፣ ዘመናዊ መብራቶች የተገጠሙለት፣ በረንዳው ሴራሚክ የተነጠፈ፣ ጥንቅቅ ያለ ቆንጆ ቤት። ቦታው ለትራንስፓርት ቅርብ፣ ለመኖሪያ ምቹ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,900,000 ብር

ደውሉ